

WE CORDIALLY INVITE YOU.
የስቴም ኤጁኬሽን ፎር ኢምፓወርመንት (ስቲፕ) ፕሮጀክት በኢትዮጵያ የማገባደጃ መርሀግብር ላይ እንዲገኙልን በአክብሮት ጋብዘናችኋል። በዚህ ፕሮግራም ላለፉት 3 ዓመታት ስቲፕ ፕሮጀክት የተጓዘውን የምንቃኝበት፣ የፕሮጀክቱን ፍሬ የምናቀርብበት፣ ለፕሮጀክቱ አፈፃጸም ጉልህ ሚና የተጫወቱ አጋሮችን የምናመሰግንበት ፕሮግራም ነው።
We respectfully invite you to attend the closing program of the STEM Education for Empowerment Project (STEEP) in Ethiopia. In this event, we will review the journey of the STEEP project over the past 3 years, present the outcomes of the project, and recognize the partners who played a significant role in its implementation and more.
